የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ
የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል፡፡
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎች እየተሠሩ እንደሚገኙ ሚኒስትሯ ጠቅሰዋል፡፡
ዶ/ር ሊያ እንዳስታወቁት በሽታው የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ግለሰቦች እና ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
News and Updates
- The Geda Panel discussion held on the 4th anniversary of the Geda system recorded in the world heritage
- በአንኮበር ወረዳ በጎረቤላ ከተማ ተገንብቶ ለተመረቀው የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየም የተለያዩ ጥንታዊ ቅርሶች ተበረከቱለት
- ለመዲናችን ልዩ ድምቀት!
- ኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡
- የሩሲያ ፌደሬሽን ለኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ እርስቱ ይርዳው የዲፕሎማና የሜዳልያ ሽልማት ሰጠች፡፡
- ኢትዮጵያ እና የሩሲያ ፌደሬሽን በባህል፣ በቱሪዝም እና ስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ፡፡
- የኢፌዴሪ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዶክተር ሂሩት ካሣው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡
- ስፖርት ለሰላም! በሚል መሪ ሃሳብ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
- ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሀማድ አልዶሳሪን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
- የአዲስዓለም አድባራት ወገዳማት ደብረጽዮን ማርያም ሙዚየም በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ፡፡
— 10 Items per Page
Chat
Chat is temporarily unavailable.