"ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችን መገለጫ፣ በብዝሃነታችን ላይ ለተመሠረተው አንድነታችን ዓርማ ነው!" በሚል መሪ ቃል የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል ተከበረ፡፡
9ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል "ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችን መገለጫ፣ በብዝሃነታችን ላይ ለተመሠረተው አንድነታችን ዓርማ ነው!" በሚል መሪ ቃል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዋናው መ/ቤት ሠራተኞችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ጥቅምት 7/2009ዓ.ም በድምቀት ተከበረ፡፡
News and Updates
Chat
Chat is temporarily unavailable.