ራዕይ, ተልዕኮ እና እሴቶች ራዕይ, ተልዕኮ እና እሴቶች

ተልዕኮ

 የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ባህላዊ ሀብቶችና ተፈጥሯዊ መስህቦች በህብረተሰቡ እና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ‌በማጥናት፣ በመጠበቅ፣ በማልማት፣ በማስተዋወቅ እና የአገሪቷን መልካም ገጽታ በመገንባት  ዘላቂ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅም እንዲሰጡ ማድረግ፡:

ራዕይ

ኢትዮጵያ በ2012 ባህላዊ ሀብቶቿና የተፈጥሮ መስህቦቿ ለምተው በቱሪዝም መዳረሻነት ከመጀመሪያዎቹ 5 የአፍሪካ አገራት አንዷ እንድትሆን ማድረግ፡፡

ዕሴቶች          

  • ብዝሀነትን ማክበር
  • እንግዳ ተቀባይነት
  • ግልጽነት
  • ተጠያቂነት       
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • የላቀ አገልግሎት