የደንበኞች ቻርተር
ራዕይ
መንግስታዊናመንግስታዊላልሆኑየኦንላይንአገልግሎቶችንናመረጃዎችንለማቀበልድልድይበመሆንበተጠቃሚዎችቀዳሚየሆነምርጫመሆን፡፡
- ሁሉንምየሚኒስቴርመ/ቤቱንአገልግሎቶችበአንድመስኮትአገልግሎትእንዲያገኙማስቻል፡፡
- ለተጠቃሚዎችየመረጃናየግብይትአገልግሎቶችንበተቀላጠፈሁኔታመስጠትማስቻል፡፡
- መንግስትያቀደውንየ5 ዓመቱንየእድገትናትራንስፎርሜሽንእቅድእንዲሳካለማስቻልየመረጃቅብብሎሹንማፋጠን፡፡
ተግባር
- በቀንየ24 ሰዓትበሳምንትሰባትቀናትአገልግሎትማግኘትማስቻል
- በውይይትመድረኮችናብሎጎች/ጡመሮችበመጠቀምዜጎች፣የንግዱማህበረሰብናሌሎችተጠቃሚዎችየሚኒስቴርመ/ቤቱጉዳዮችናፖሊሲዎችላይንቁተሳትፎእንዲያደርጉማስቻል፡፡
ዋናዋናተጠቃሚዎቻችን
- ማንኛውምኢትየጵያዊዜጋናነዋሪ
- የንግዱማህበረሰብ
- መንግስታዊአካላትናሠራተኞች
- ለውጭ ዜጎች
- ለመንግስታዊ ያልሆኑ እና አለም አቀፍ ድርጅቶች
የደንበኞች ቅሬታዎች ማስተናገድ
ሚኒስቴር መ/ቤታችን የመረጃቅብብልንለማቃለልበየቀኑእየተጋይገኛልእዚህየመረጃፖርታልላይያቀረበውመረጃመቶበመቶትክክለኛናወቅታዊነውብለንማረጋገጥአንችልም፡፡