የሃገራችን ባለሀብት የቢኬ ግሩፕ ባለቤትና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በላይነህ ክንዴ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኢትዮጵያ ሆቴል እና በአዳማ የሚገኘውን ራስ ሆቴል መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በለይቶ ማቆያነት እንዲጠቀምባቸው ፈቅደዋል፡፡

የሃገራችን ባለሀብት የቢኬ ግሩፕ ባለቤትና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በላይነህ ክንዴ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኢትዮጵያ ሆቴል እና በአዳማ የሚገኘውን ራስ ሆቴል መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በለይቶ ማቆያነት እንዲጠቀምባቸው ፈቅደዋል፡፡ በተጨማሪም በሆቴሎቹ ክትትል ለሚደረግላቸው ዜጎች በሙሉ ምሳ ለመቻል ቃል ገብዋል፡፡
አቶ በላይነህ ክንዴ ካሁን በፊትም ወገን ሲቸገር ቀድመው በመድረስና ድጋፍ በማድረግ የሚታወቁ ባለሀብት ናቸው፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤታችን ምስጋና ያቀርባል፡፡

 



News and Updates News and Updates