በሁሉም የሀገር ውስጥ ኤይርፖርቶች የቱሪስት መረጃ ማእከላትን ለማቋቋም የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኤይርፖርቶች ድርጅት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

 በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የቱሪዝም ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ሲሆኑ በቀጣይ ስምምነቱን ለመተግበር ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮዎች ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተገልጿል።

News and Updates News and Updates